Amharic

ይህ ማስታወቂያ አስፈላጊ መረጃ ይዟል። ይህ ማስታወቂያ ስለ ማመልከቻዎ ወይም የ Sanford Health Plan ሽፋን አስፈላጊ መረጃ አለው። በዚሀ ማስታወቂያ ውስጥ ቁልፍ ቀኖችን ፈልጉ። የጤናን ሽፋንዎን ለመጠበቅና በአከፋፈል እርዳታ ለማግኘት በተውሰኑ የጊዜ ገደቦች እርምጃ መውሰድ ይገባዎት ይሆናል። ይህን መረጃ እንዲያገኙ እና ያለምንም ክፍያ በቋንቋዎ እርዳታ እንዲያገኙ መብት አለዎት። 1-800-892-0675 ይደውሉ።